ድምጽ በአማራ ክልል የገባው አተት በፀበል ቦታዎች የተከሰተ ነው ተባለ ኦገስት 24, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር፣ሰሜን ጎንደርና ደቡብ ወሎ አጣታዳፊ ትውከትና ተቅማጥ ወይም (አተት) መስፋፋቱን የተ.መ.ድ የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ /ኦቻ/ አስታወቀ።