ድምጽ በኮምቦልቻ አጣዳፊ ትውከትና ተቅማጥ ገብቷል ኦገስት 24, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮሚያ ክልል ከሐረር 16 ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘው ኮምቦልቻ ከተማ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት ከገባ አምስት ቀናት መቆጠሩን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ።