ከመፈታት በኋላስ?

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አባል አቶ ዳንኤል ሺበሺና ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ሥር ከታሰሩ ከዘጠኝ ወራት በኋላ በ50 ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር ተለቀዋል። ጽዮን ግርማ የእስር ቤት ቆይታቸውና ከእስር በኋላ ያለው ሁኔታ ምን እንደሚመስል ጠይቃቸዋለች።