ድምጽ በ“እሥላማዊ መንግሥት” የታገቱ ሃያ ሺህ ሶሪያውያን ኦገስት 24, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 አንድ ከፍተኛ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣን በሶሪያ ራካ ከተማ ውስጥ “እሥላማዊ መንግሥት” በተባለው ነውጠኛ ቡድን የታገቱ 20 ሺህ ዜጎች ከፍተኛ አደጋ ውስጥ እንደሚገኙ አስጠነቀቁ፡፡