"የተስተካከለው የቀን ገቢ ግምትም ቢሆን የተጋነነ ነው"- ግብር ከፋዮች

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የተስተካከለው የቀን ገቢ ግምትም ቢሆን የተጋነነ ነው ያሉ አንዳንድ የደረጃ “ሐ” የቀን ግብር ከፋዮች ይግባኝ ማለታቸውን አስታወቁ፡፡