ድምጽ በግብፅ የእስልምና አክራሪነትን ለመግታት የሚደረግ ጥረት ኦገስት 23, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 ሥጋት ውስጥ የወደቀው የግብፅ እስላማዊ ሕግ ዋናው ተቋም አል አዛር ዩኒቨርስቲ እስላማዊ ግዛት አልቃይዳና ሌሎች ነውጠኛ ቡድኖች ለሚከተሉት አምፅ አቀንቃኝ፣ እስላምና ዘመናዊ ለዘብተኛ ገፅታ ለመስጠት እየሠራ ነው፡፡