በናይጀሪያ "ሰዎችን በፈንጂነት" የመጠቀም እየጨመረ መምጣቱን ዩኒሴፍ ገለፀ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

የቦኮሃራም ሽምቅ ተዋጊዎች ሰሜን ምሥራቅ ናይጀሪያ ውስጥ ሰዎችን በፈንጂነት የመጠቀማቸው ሁኔታ ባስፈሪ ደረጃ እየጨመረ መምጣቱን የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መረጃ ድርጅት/ዩኒሴፍ/በሪፖርቱ አስታውቋል፡፡