"የግንዛቤ፣ የመረጃ እጥረትና ሌብነት መንግሥታችንን ዋጋ እያስከፈለው ነው" - ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በዕለት ገቢ ግብር ተመን ላይ የተሰራው ስሌት አርባ በመቶ ያህል ችግር አንዳለበት አስታወቁ፡፡ “የግንዛቤ፣ የመረጃ እጥረትና ሌብነት” መንግሥታቸውን ዋጋ እያስከፈለው አንደሚገኝም ተናገሩ፡፡