ድምጽ የተፈናቃይ ቁጥር ጨምሯል ኦገስት 17, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ የውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን መብለጡት አይ.ዲ.ኤም.ሲ. በሚል ምኅፃር የሚጠራው ተቀማጭነቱ ጄኔቫ ስዊትዘርላንድ የሆነ የውስጥ ተፈናቃዮች ክትትል ማዕከል አስታውቋል።