ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከዴሞክራቶች እና ከሪፖብሊካኖች ውግዘት ደረሰባቸው

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከግራና ቀኝ በመጣ ከፍተኛ ውርጅብኝ ውስጥ ናቸው። ይህም፣ በነጭ ብሔርተኞች ተዘጋጅቶ ባለፈው ቅዳሜ በሻርለትስቪል ቨርጂንያ ለተፈፀመው አመፅ ተጠያቂው ማን እንደሆን የሰጡትን አስተያየት በመለዋወጣቸው ነው።