"የኢትዮጵያ ቱሪዝም አባት" አቶ ኃብተ ሥላሴ ታፈሰ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ለኢትዮጵያ ቱሪዝም እንቅስቃሴ መጠንሰስ እና መጎልበት ግንባር ቀደሙን ሚና የተጫዎቱት አቶ ኃብተ ሥላሴ ታፈሰ የቀብር ሥነ ሥርዓት ትናንት በመንበረ ፀባዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡