ኬንያ በአካሄደችው ምርጫ “የመለኪያውን ፈተና አልፋለች”- ዓለምቀፍ ታዛቢዎች

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለምቀፍ ታዛቢዎች ኬንያ በብሔራዊ ደረጃ በአካሄደችው ምርጫ “የመለኪያውን ፈተና አልፋለች” ብለዋል።