የአሜሪካ መንግሥት ዜጎቹ ወደ ሐረር አቅራቢያ እንዳይጓዙ ሲያሳስብ፤ ኢትዮጵያ "የፀጥታ ችግር የለም" ብላለች
Your browser doesn’t support HTML5
በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ ከአዲስ አበባ ወደ ጂጂጋ በሚወስደው መሥመር፣ በባቢሌና ሐረር አካባቢ የተከሰተ በተኩስ የታጀበ ግጭት መንገድ መዝጋቱን በትናንትናው ዕለት አስታውቆ፤ ዜጎቹ ወደ አካባቢው የሚያደርጉትን ጉዞ እንዲሰርዙ መክሯል።