የአቶ በቀለ ገርባ የዋስትና መብት ውድቅ ተደረገ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት አቶ በቀለ ገርባ ያቀረቡትን የዋስ መብት ጥያቄ ዛሬ ውድቅ አደረገ፡፡