በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ወደ 8.5 ሚሊዮን ከፍ ብሏል

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ተከስቶ በቆየው ድርቅ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር፣ ከ7.8 ሚሊዮን ወደ 8.5 ሚሊዮን ከፍ ብሏል፡፡