ድምጽ ኃብተሥላሴ ታፈሰ አረፉ ኦገስት 09, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ለኢትዮጵያ ቱሪዝም የመሠረት ድንጋይ ያኖሩት ልጅ ኃብተሥላሴ ታፈሰ በ91 ዓመት ዕድሜያቸው ዛሬ ነሐሴ 3/2009 ዓ.ም. አርፈዋል፡፡ ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም "ወዳጄ" ሲሉ ያስታውሷቸዋል፡፡