“የኢትዮጵያ” ና የሕንድ አይሮፕላኖች ክንፎች ተላተሙ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ ቢ-767 አይሮፕላን ከ ኤ320 የሕንድ አይሮፕላን ጋር ዛሬ ክንፍ ለክንፍ ተጋጭቷል።