ከሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መስራች አባል አቶ አስገደ ገብረሥላሴ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

የዲሞክራሲ በተግባር እንግዳ የሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መስራች አባል አንጋፋው አስገደ ገብረሥላሴ በውጊያ፣ በአዋጊነት፣ በስንቅና ትጥቅ አከፋፋይነትና በውጊያ አሰልጣኝነት ለ17 ዓመታት አገልግለዋል።