የአቶ በቀለ ገርባ የዋሳትና ጥያቄ ለአራተኛ ጊዜ ተቀጠረ
Your browser doesn’t support HTML5
የአቶ በቀለ ገርባ የዋሳትና ጥያቄ ውሳኔ ዛሬም መቋጫ እንዳለገኘ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት አስታወቀ። በሚቀጥለው ቀጠሮ ግን ውሳኔውን ለማሰማት ቃል ገብቷል።
Your browser doesn’t support HTML5