አፍሪካ ነክ ርዕሶች

Your browser doesn’t support HTML5

አፍሪካ ነክ ርዕሶች ዝግጅት “ኢትዮጵያና የቴክኖሎጂ እድገት ፈለግ” በሚል ርዕስ በቅርቡ ታተሞ የወጣውን መጽሃፍ ከፃፉት ሳይንቲስት ታደሰ ንጋቱ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ይቀርባል።