በአዲስ አበባ ወንድ ልጆቻቸው የተደፈሩባቸው ወላጆች እሮሮና ብሶት እያሰሙ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የሕፃናቱን ወላጆች አነጋግረናል ቤተሰቦቹ እንደሚሉት የመደፈር አደጋው የደረሰባቸው የአንድ መንደር ወንድ ሕፃናቱ ሰባት እንደነበሩና ፖሊስ ወደ ፍርድ ቤት ጉዳያቸውን የወሰደው ሕፃናት ቁጥር አምስት መሆኑን ነው።