አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባል ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ለማደስ ሀሳብ አቀረቡ
Your browser doesn’t support HTML5
ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ፈጥሮ አሸባሪነትን ለመዋጋት አጋርነትን መፍጠር የሚያስፈልግበት ጊዜ ደርሷል ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ሪፓብሊካን አባል ተናገረዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5