“የኬንያ ምርጫ ፍርሃት ተጋርዶበታል” - አምነስቲ ኢንተርናሽናል

Your browser doesn’t support HTML5

ከፍተኛ የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን ባለሥልጣን ግድያ ጭምር ሰሞኑን በሀገሪቱ የተከሰቱ ጉዳዮች ፍርሃት የጋረጡ በመሆናቸው ከመጭው ሳምንት ምርጫ በፊት ዕልባት ሊደረግባቸው ይገባል ሲል አመነስቲ ኢንተርናሽናል /ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት/ አስታወቀ፡፡