ድምጽ የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን የቴክኖሎጂ ጉዳዮች ኃላፊ ሞተው ተገኙ ጁላይ 31, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን የቴክኖሎጂ ጉዳዮች ኃላፊ፣ ምርጫው ዘጠኝ ቀን ሲቀረው ሞተው ተገኙ፡፡