“በየትኛውም ደረጃ ላይ ያለ ባለሥልጣን፣ ከተጠያቂነት አያመልጥም” - ጠቅላይ አቃቤ ሕግ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በሙስና ተጠርጥረው የታሠሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ባለሃብቶችና ደላሎች ቁጥር 42 መድረሱን የፌደራሉ ጠቅላይ ዋና አቃቤ ሕግ ጌታቸው አምባዬ አስታውቀዋል።