በሙስና የተጠረጠሩ 37 የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተጠየቀባቸው

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በሙስና ተጠርጥረው የተያዙ 37 የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ትናንት ፍ/ቤት መቅረባቸውን የሀገር ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡