የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ አመራር አቶ ዳንኤል ሺበሽ በነፃ ተሰናበቱ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት የቀድሞውን የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ የአመራር አባል አቶ ዳንኤል ሺበሽን በነፃ አሰናበታቸው፡፡ የወቅቱን የዓረና ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ ጉዳይንም እንዲቋረጥ አዘዘ፡፡