ድምጽ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የኮንግረስ ኮሚቴ ውሣኔ አሣለፈ ጁላይ 27, 2017 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብቶች ይዞታና አጠቃላይ አስተዳድርን የሚወቅስ የህግ ረቂቅ ዛሬ በዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መምሪያ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ፊት ቀርቦ በሙሉ ስምምነት አልፏል።