የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ትውልደ ኢትዮጵያ ላልሆኑ ሦስት ማኅበረሰቦች መታወቂያ እንዲሰጥ ወሰነ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ቤተ-እሥራኤላውያን፣ ራስ ተፈሪያን እና ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደረጉ ሌሎች የውጭ ሀገር ዜጎች፣ የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ እንዲሰጣቸው መወሰኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡