ድምጽ አቶ የሺዋስ አሰፋ"አስፈሪ ማስጠንቀቂያ" ተሰጥቷቸው ከእስር መለቀቃቸውን ተናገሩ ጁላይ 27, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በሰማያዊ ፓርቲ የምዕራብ ጎጃም ዞን አመራር አባላት ላይ ዓቃቤ ሕግ የመሰረተውን ክስ አሻሽሎ እንዲያቀርብ የክልሉ ጠ/ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡