ድምጽ ቅሬታቸውን የሚፈታ ማጣታቸውን ነጋዴዎች ገለጹ ጁላይ 26, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 መንግሥት የተመነባቸውን የቀን ገቢ ግምት ተቃውመው ቅሬታ ያቀረቡ ነጋዴዎች ቅሬታቸው እየታየ እንደሚገኝ ቢያስታውቅም ነጋዴዎች ግን ቅሬታቸውን የሚፈታ አካል እንዳጡ ይናገራሉ።