የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብት ኮሚሺነር ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሄር ገለፃ - በኢትዮጵያ ኤምባሲ

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፈው ሐሙስ በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምበሲ፣ ዶ/ር አዲሱ ገብረ/እግዚአብሄር የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብት ከሚሽን ኰሚሽነር፣ የአገሪቱን የመብት አያያዝ ሪፖርት ያቀረቡበት አንድ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር።