ደረጃ “ሐ” አነስተኛ ቁርጥ ግብር ከፋዮችን በተመለከተ ለውጥ እንደሌለ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

አዲሱን የቀን ገቢ ግምት በተመለከተ ደረጃ “ሐ” አነስተኛ ቁርጥ ግብር ከፋዮችም ሆነ ማንኛውም ግብር ከፋዮችን በተመለከተ የተቀየረ ነገር እንደሌለ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።