ድምጽ የኤርትራው ፓትሪያርክ አቡነ አንጦኒዮስ "ሱባዔያቸውን አበቁ" ተባለ ጁላይ 21, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 ለአሥር ዓመታት በ”ሱባዔ ቤት ቆዩ” የተባለው የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሦስተኛ ፓትሪያርክ መለቀቃቸው ታውቋል፡፡