የእህል ዋጋ በመናሩ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሊራቡ ይችላሉ - የዓለም የምግብ ፕሮግራም

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

የእህል ዋጋ በግጭቶች ባለመረጋጋትና በሌሎች በርካታ ውስብስብ አጣዳፊ ችግሮች ምክንያት እያሻቀበ በመምጣቱ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሕዝቦች ሌሊቱን ባዶ ሆዳቸውን እየተራቡ ሊያሳልፉ ይችላሉ ሲል የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስጠነቀቀ።