ድምጽ ጉቴሬሽ ለአፍሪካ ድጋፍ እየለመኑ ነው ጁላይ 20, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ዓለም “ስለአፍሪካ የሚያደርገውን ንግግር ቃና መለወጥ አለበት” ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አሳሰቡ።