ድምጽ የኤድስ ሥጋት እንደገና እያንሠራራ ነው ጁላይ 20, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ከፀረ-ኤችአይቪ/ኤድስ መድኃኒቶች ጋር የተለማመደው የቫይረስ ዓይነት የኤድስን ሥጋት ይበልጥ እያባባሰው መምጣቱን የዓለም የጤና ድርጅት አስታውቋል።