አቶ ዳንኤል ሺበሺ እና በጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በ50 ሺሕ ብር ዋስ ይፈቱ ተብሏል

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አባል አቶ ዳንኤል ሺበሺ እና በጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በ50 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ሰጠ። የፍርድ ቤቱ ሂደት እስኪጠናቀቅ ከሀገር እንዳይወጡ የተሰጠው ትዕዛዝ ለፍርድ ቤት መድረሱ ሲረጋጥም እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰቷል።