ድምጽ ውይይት በአዲስ አበባ ጉዳይ ጁላይ 16, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 የፕሮግራሙ ተወያዮች በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የሚገኘው የአሜሪካን የተፈጠሮ ሙዚየም የጥናት ቡድን አባል የሆኑት ዶ/ር ዩሃንስ ዘለቀና በዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪው የሕግ የፖሊሲና የቢስነስ አማካሪው ዶ/ር ብርሃን መስቀል አበበ ሰኚ ናቸው።