በዓቃቤ ሕግ እና በኦፌኮ አባላት፣ በ22 ተከሳሾች መካከል ባለው ክርክር 5ቱ በነፃ ተሰናበቱ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት በዓቃቤ ሕግና አራት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ፣ በሃያ ሁለት ተከሳሾች መካከል ባለው ክርክር አምስቱን በነፃ አሰናብቷል፡፡