ድምጽ አሥመራ - ዩኔስኮ ጁላይ 12, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 አሥመራ በዕድሜ ጠገብ ህንፃዎችና የከተማ አቀማመጥ የአፍሪካ ታሪካዊ ከተማ በመባል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስና የባሕል ድርጅት /ዩኔስኮ/ መዝገብ ላይ እንድትሠፍር ተወሰነ፡፡