በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕፃናት ትምህርት በገንዘብ እጥረት አደጋ አንዣቦበታል - ዩኒሴፍ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት /ዩኒሴፍ/ በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋ አካባቢ የሚኖሩት ሕፃናት ትምህርት በገንዘብ እጥረት ሳቢያ አደጋ አንዣቦበታል አለ፡፡