"ኢቫንካ ትራምፕ ጂ-20 የመሪዎች ጉባዔ አባቷን ተክታ መሳተፏ ትክክል ነው" - ዋይት ኃውስ

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሀምቡርግ ጀርመን የጂ-20 መሪዎች ጉባዔ ላይ መገኘታቸውን ተክትሎ በእርሳቸው ኃላፊነት የቤተሰባቸው አባላት ጣልቃ ገብነት እንደመነጋገሪያ ርዕስ እንደገና ትኩረት ስቧል፡፡