ድምጽ መኢአድ የተደራዳሪ ፓርቲዎች ሕጋዊነት በተመለከተ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ ጁላይ 11, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በገዥው ግንባር ኢሕአዴግና በተቀዋሚ ፓርቲዎች መካከል በሚደረገው ድርድር የሚሳተፉም ሆኑ ሌሎች እውቅና ያገኙ ፓርቲዎች ሕጋዊ መሆናቸውን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡