ድምጽ የሶማሊያ “አንድ ሰው፣ አንድ ድምፅ” ምርጫ ጁላይ 10, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በ2020 ሶማሊያ “አንድ ሰው፣ አንድ ድምፅ” በሚለው መርህ ምርጫ ለማካሄድ እንድትዘጋጅ ለመረዳት፣ የአፍሪካና የዓረብ ምርጫ ጠበብት በዚህ ሳምንት ኬንያ ውስጥ ስብሰባ ተቀምጠዋል፡፡