በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር ለሰላም ጥሪ አሰማ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር ወላይታ ከጎረቤት ሲዳማ ብሔረሰቦች ጋር ያለው የቆየ የመሬት ይገባኛል ጥያቄ ወደ አላስፈላጊ ግጭት እንዲያመራ እየተደረገ ነው ሲል ስጋቱን ገልፆ መግለጫ አውጥቷል።