"ቡድን-20" በመባል የሚታወቁት በዓለም በኢኮኖሚ የበለፀጉ ሀገሮች ጉባዔ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቡድን-20 በመባል የሚታወቁት ከዓለም በኢኮኖሚ የበለፀጉ ሀገሮች ጉባዔ ለመሳተፍ በጀርመንዋ የወደብ ከተማ ሀምበርግ በገቡበት ወቅት ግጭት ተነስቷል፡፡