በአዲሱ የቀን ገቢ ግብር ትመና የተማረረ ወጣት

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ ከተማ በዝቅተኛ ግብር ከፋዮች ላይ የተጣለው አዲሱ የቀን ገቢ ግብር ትመና “ከገቢያችን ጋር በፍጹም የማይገናኝና ከሥራ ውጭ የሚያደርገን ነው” ሲሉ ያነጋገርናቸው ነጋዴዎች አማረሩ።“ምሬታችንንም የሚሰማን አጥተናል” ብለዋል።