ድምጽ ለቀድሞ መሪዎች መታሠቢያ መቆሙ "ለኢትዮጵያውያን ታላቅ ድል ነው" ተባለ ጁላይ 05, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የአፍሪካ ሕብረት ለሁለት የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎች የመታሠቢያ ሃውልት እንዲቆም መወሰኑ ለኢትዮጵያውያን ታላቅ ድል ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡