ለዲቪ ሎተሪ አመልካቾች ከአጭበርባሪዎች እንዲጠብቁ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
Your browser doesn’t support HTML5
ለዲቪ ሎተሪ የሚያመለክቱ ወይንም ያመለከቱ ኢትዮጵያውያን ራሣቸውን ከአጭበርባሪዎች እንዲጠብቁ በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አስጠነቀቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5